በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ

3 ዓመትና ከዚያ በታች

መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ

የኖኅ መርከብ ጋ ያሉትን እንስሳት አየሃቸው?

እንቧ የሚሉት የትኞቹ ናቸው? ዉ ዉ የሚሉትስ?

ትናንሾቹም ሆነ ትላልቆቹ እንስሳቱ ሁሉ በኖኅ መርከብ ከጥፋት ዳኑ። ዘፍጥረት 7:7-10፤ 8:15-17

ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ

ልጃችሁ ከሥዕሉ ላይ የሚከተሉትን ማግኘት ይችላል?

መርከብ

ድብ

ውሻ

ዝሆን

ቀጭኔ

አንበሳ

ጦጣ

አሳማ

በግ

የሜዳ አህያ

ቀስተ ደመና

ዛፍ

እንደነዚህ እንስሳት መጮህ ትችላለህ?

ውሻ

አንበሳ

ጦጣ

አሳማ

በግ