ክፍል 6፦ “ይመጣል የተባልከው አንተ ነህ?”
ኢየሱስ በሞት ላይ ያለውን ኃይል አሳየ፤ እንዲሁም ምሳሌዎችን ተጠቅሞ ስለ አምላክ መንግሥት አስተማረ። በሉቃስ 7:1-10፤ ማቴዎስ 8:5-13፤ ሉቃስ 7:11-23፤ ማቴዎስ 11:2-6፤ ሉቃስ 7:24-30፤ ማቴዎስ 11:7-19፤ ሉቃስ 7:31-35፤ ማቴዎስ 11:20-30፤ ሉቃስ 7:36-50፤ 8:1-3፤ ማቴዎስ 12:22-30፤ ማርቆስ 3:19ለ, 20፤ ማቴዎስ 12:31, 32፤ ማርቆስ 3:22-30፤ ማቴዎስ 12:33-50፤ ማርቆስ 3:21, 31-35፤ ሉቃስ 8:19-21፤ ማቴዎስ 13:1, 2፤ ማርቆስ 4:1, 2፤ ሉቃስ 8:4፤ ማቴዎስ 13:3-9፤ ማርቆስ 4:3-9፤ ሉቃስ 8:5-8፤ ማቴዎስ 13:10-17፤ ማርቆስ 4:10-13፤ ሉቃስ 8:9, 10፤ ማቴዎስ 13:18-23፤ ማርቆስ 4:14-29፤ ሉቃስ 8:11-18፤ ማቴዎስ 13:24-33፤ ማርቆስ 4:30-32፤ ማቴዎስ 13:34, 35፤ ማርቆስ 4:33, 34፤ ማቴዎስ 13:36-53 ላይ የተመሠረተ።

