በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ኢየሱስ

ኢየሱስ ማን ነው?

ኢየሱስ ጥሩ ነገር ሠርቶ ያለፈ ሰው ብቻ ነበር?

የናዝሬቱ ኢየሱስ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሰዎች ሁሉ የበለጠ ከፍተኛ ተጽዕኖ ማሳደር የቻለው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው?

ኢየሱስ ስላለው ቦታና ሥልጣን ምን ብሏል?

ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው?

አምላክ እንደ ሰዎች ቃል በቃል ልጅ ካልወለደ ኢየሱስ እንዴት ልጁ ሊሆን ይችላል?

ፀረ ክርስቶስ ማን ነው?

በአሁኑ ጊዜ ፀረ ክርስቶስ አለ? ወይስ የሚመጣው ገና ወደፊት ነው?

የአምላክ ቃል ማን ወይም ምንድን ነው?

ይህ ሐረግ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከአንድ በላይ ትርጉም አለው።

የመላእክት አለቃ ሚካኤል ማን ነው?

የሚጠራበት ሌላ ስምም አለው፤ ይህን ስም ሚካኤል ከሚለው ስም በላይ ብዙ ሳትሰማው አትቀርም።

ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት

ኢየሱስ የተወለደው መቼ ነው?

ገና ታኅሣሥ 29 የሚከበረው ለምንድን ነው?

ድንግል ማርያም—መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እሷ ምን ይላል?

አንዳንዶች ማርያም ስትፀነስ ጀምሮ ከኃጢአት ነፃ እንደነበረች ይናገራሉ። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ትምህርት ይደግፋል?

“ሰብአ ሰገል” እነማን ነበሩ? “ኮከቡን” ያዘጋጀው አምላክ ነው?

ከገና ልማዶች ጋር ተያያዥነት ያላቸው በርካታ የተለመዱ አገላለጾች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አይገኙም።

ኢየሱስ በሕይወት የኖረ ሰው መሆኑን ምሁራን ያምናሉ?

ኢየሱስ በሕይወት የኖረ ሰው መሆኑን ያምናሉ? መልሱን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ሕይወት የያዘው ዘገባ ትክክለኛ ነው?

እስከ ዛሬ ከተገኙት ሁሉ እጅግ ጥንታዊ ስለሆነው በእጅ የተገለበጠ የቅዱሳን መጻሕፍት ቅጂ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

ኢየሱስ ምን ይመስል ነበር?

መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ምን ይመስል እንደነበር የሚጠቁም የተወሰነ ፍንጭ ይሰጠናል።

ኢየሱስ ትዳር መሥርቶ ነበር? ኢየሱስ ወንድሞችና እህቶች ነበሩት?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ኢየሱስ ትዳር ስለ መመሥረት አለመመሥረቱ በይፋ የሚናገረው ነገር የለም፤ ታዲያ ትዳር እንዳልመሠረተ እንዴት ማወቅ እንችላለን?

ስለ ኢየሱስ የሚተርኩት ዘገባዎች የተጻፉት መቼ ነው?

ወንጌሎች የተጻፉት ኢየሱስ ከሞተ ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነው?

የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ

ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

የኢየሱስ ሞት እኛን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

ኢየሱስ የሞተው በመስቀል ላይ ነው?

በርካታ ሰዎች፣ መስቀል ዋነኛው የክርስትና መለያ ምልክት እንደሆነ ይሰማቸዋል። ታዲያ መስቀልን ለአምልኮ ልንጠቀምበት ይገባል?

የቱሪን ከፈን—ኢየሱስ የተገነዘው በዚህ ጨርቅ ነበር?

ከፈኑን በተመለከተ ሦስት ሐሳቦችን መመልከታችን መልሱን ለማግኘት ያስችለናል።

ኢየሱስ ከሞት የተነሳው ምን ዓይነት አካል ይዞ ነው? ሥጋዊ ወይስ መንፈሳዊ?

መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ‘መንፈሳዊ አካል ይዞ ሕያው እንደሆነ’ ይናገራል፤ ታዲያ ደቀ መዛሙርቱ ከተነሳ በኋላ እንዴት ሊያዩትና ሊነኩት ቻሉ?

ኢየሱስ በአምላክ ዓላማ ውስጥ የሚጫወተው ሚና

ኢየሱስ ያድናል—እንዴት?

የኢየሱስ አማላጅነት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? ለመዳን የሚያስፈልገው በኢየሱስ ማመን ብቻ ነው?

ለመዳን በኢየሱስ ማመን ብቻ በቂ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አንዳንዶች በኢየሱስ ቢያምኑም እንደማይድኑ ይናገራል። እንዴት?

የኢየሱስ መሥዋዕት “ለብዙዎች ቤዛ” የሆነው እንዴት ነው?

ቤዛው ከኃጢአት ነፃ የሚያወጣው እንዴት ነው?

በኢየሱስ ስም መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው?

በኢየሱስ ስም መጸለይ አምላክን የሚያስከብረውና ለኢየሱስ አክብሮት እንዳለን የሚያሳየው እንዴት ነው?

የክርስቶስ መምጣት ሲባል ምን ማለት ነው?

ኢየሱስ የሚመለሰው በሚታይ ሁኔታ ነው?