በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ሐና

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ፣ የነቢዩ ሳሙኤል እናት ስለሆነችው ስለ ሐና መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።