ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ አውርድ፤ ደፋር ተዋጊ መሆን ስለቻለው ጌድዮን የተባለ እስራኤላዊ ተማር። አትመው፤ ካርዱን ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።