በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ማኑሄ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ስለ ሳምሶን አባት መማር ትችላለህ፤ ሳምሶን በምድር ላይ ከኖሩ እጅግ ጠንካራ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።