በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ንጉሥ ሳኦል

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ፣ መጀመሪያ ላይ ትሑት ቢሆንም በኋላ ላይ ትዕቢተኛ ስለሆነው ስለ ንጉሥ ሳኦል መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።