ክፍል 5፦ “በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ”
በትምህርት አሰጣጡ ማንም ሰው የማይተካከለው ኢየሱስ በስፋት የሚታወቀውን የተራራ ስብከቱን በማቅረብ ሕዝቡን አስተማረ። በሉቃስ 6:17-19፤ ማቴዎስ 5:1-12፤ ሉቃስ 6:20-26፤ ማቴዎስ 5:13-48፤ ሉቃስ 6:27-30, 32-36፤ ማቴዎስ 6:1-34፤ 7:1-6፤ ሉቃስ 6:37-42፤ ማቴዎስ 7:7-12፤ ሉቃስ 6:31፤ ማቴዎስ 7:13-23፤ ሉቃስ 6:43-46፤ ማቴዎስ 7:24-27፤ ሉቃስ 6:47-49፤ ማቴዎስ 7:28, 29 ላይ የተመሠረተ።

