የኢየሱስ ወንጌል

ክፍል 3፦ ‘እኔ እሱ ነኝ’

አማርኛ
ክፍል 3፦ ‘እኔ እሱ ነኝ’
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1112023107/univ/art/1112023107_univ_sqr_xl.jpg

ክፍል 3፦ ‘እኔ እሱ ነኝ’

ክፍል 3፦ ‘እኔ እሱ ነኝ’

ኢየሱስ መሲሕ መሆኑን ለብዙዎች በመግለጥ ትክክለኛ ማንነቱን አሳውቋል። ጥቂቶች ቢቀበሉትም አብዛኞቹ ግን አልተቀበሉትም። በዮሐንስ 3:1-36፤ ማርቆስ 6:17-20፤ ማቴዎስ 4:12፤ 14:3-5፤ ሉቃስ 3:19, 20፤ ዮሐንስ 4:1-45፤ ማርቆስ 1:14, 15፤ ማቴዎስ 4:17፤ ሉቃስ 4:14, 15፤ ዮሐንስ 4:46-54፤ ሉቃስ 4:16-30፤ ማቴዎስ 4:13-16፤ ሉቃስ 5:1-11፤ ማቴዎስ 4:18-22፤ ማርቆስ 1:16-20 ላይ የተመሠረተ።