በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ
  • ባርሴሎና፣ ስፔን—የይሖዋ ምሥክሮች በዚህች አገር በአረብኛ፣ በካታላን፣ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በስፓንኛ፣ በኡርዱና በሌሎች ቋንቋዎች ይሰብካሉ

  • አጋዬቴ፣ ካነሪ ደሴቶች፣ ስፔን—ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የተባለው ብሮሹር ሲበረከት

  • ባርሴሎና፣ ስፔን—የይሖዋ ምሥክሮች በዚህች አገር በአረብኛ፣ በካታላን፣ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በስፓንኛ፣ በኡርዱና በሌሎች ቋንቋዎች ይሰብካሉ

  • አጋዬቴ፣ ካነሪ ደሴቶች፣ ስፔን—ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የተባለው ብሮሹር ሲበረከት

ንቁ!

ስፔንን እንጎብኝ

ስፔን የተለያየ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ያላትና ልዩ ልዩ ሕዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። ስፔን ከየትኛውም አገር በበለጠ መጠን የምታመርተው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃለህ?

የሕትመት ሥራ

የስፓንኛ ቋንቋ የትርጉም ቡድን ወደ ስፔን ተዛወረ

የይሖዋ ምሥክሮች ከ1909 ጀምሮ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በስፓንኛ ቋንቋ ሲተረጎሙ ቆይተዋል። በስፓንኛ ቋንቋ ስለሚያደርጉት የትርጉም ሥራ ይበልጥ ማወቅ ትችላለህ።