እምነት የተፈተነበት ጥንታዊ ሕንፃ አጫውት እምነት የተፈተነበት ጥንታዊ ሕንፃ በመቶዎች የሚቆጠሩ የይሖዋ ምሥክሮች ወታደራዊ አገልግሎት ለመስጠት ሕሊናቸው ስላልፈቀደላቸው ስፔን ውስጥ በሚገኘው በዚህ ሕንፃ ውስጥ ታስረዋል። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ፈተና ሲያጋጥም ታማኝ መሆን የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነት የማይካፈሉት ለምንድን ነው? የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነቶች ላይ ባለመካፈላቸው በዓለም ዙሪያ ይታወቃሉ። እንዲህ ያለ አቋም የሚወስዱት ለምንድን ነው? መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ‘በፈተና ሰዓት’ በአቋማቸው ጸንተዋል አንደኛው የዓለም ጦርነት በ1914 ሲፈነዳ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች የሚከተሉት የገለልተኝነት አቋም በይፋ የታወቀው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። ዓለም አቀፋዊ ዜና በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ የይሖዋ ምሥክሮች—በአገር የይሖዋ ምሥክሮች መሠረታዊ የሚባሉ ሰብዓዊ መብቶችን ተነፍገው በሃይማኖታቸው ምክንያት ብቻ የታሰሩባቸውን አገራት ዝርዝር ተመልከት።