የሥዕል ጨዋታዎች

የሎጥ ሚስት የጨው ዓምድ ሆነች

ይህን ሥዕል ካወረድህ በኋላ ነጥቦቹን በመስመር አገናኝ፤ ከዚያም ሥዕሉን ተስማሚውን ቀለም ቀባ። ታሪኩን በማንበብ ስለ ሎጥ እና ስለ ቤተሰቡ ትምህርት ማግኘት ትችላለህ።