በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የሥዕል ጨዋታዎች

የሥዕል ጨዋታዎች

ዳዊት የነበረው የጦር መሣሪያ ጥቂት ቢሆንም ድፍረት አሳይቷል

በዳዊትና ጎልያድ ታሪክ ውስጥ የተጠቀሱትን ሰዎች በታሪኩ ውስጥ ካሉ ነገሮች ጋር አዛምድ፤ ከዚያም ዳዊት ድፍረት እንዲያሳይ የረዳው ምን እንደሆነ ከቤተሰብህ ጋር ተወያይ።

በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገሮች

ዳዊት የመጣው በአምላክ ስም ነበር

ልጃችሁ የአምላክን ስም ትርጉም እንዲገነዘብ እርዱት።

ሳሙኤል ይሖዋን እንዲያገለግል ሐና ረድታዋለች

ይህ ጨዋታ ከ3-6 ዓመት ባለው ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ልጆች ሐና በየዓመቱ ለሳሙኤል ትሰጠው ስለነበረው ስጦታ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል።

ይሖዋን ለማገልገል የመረጠው ማን ነው?

ይህ ጨዋታ ከ6-8 ዓመት ባለው ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ልጆች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ባለ ታሪኮች እንዲያውቁ ይረዳቸዋል።