በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የሥዕል ጨዋታዎች

በቀጣዩ የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማችሁ ላይ ልትወያዩባቸው የምትችሉ የሥዕል ጨዋታዎች እነሆ! እያንዳንዱን የሥዕል ጨዋታ አውርዳችሁ ካተማችሁ በኋላ ሥዕሉ የተሟላ እንዲሆን ተስማሚ የሆነውን ቀለም ቀቡ ወይም ቁጥሮቹን ተከትላችሁ ነጥቦቹን በመስመር አገናኙ። ከዚያም ለጥያቄዎቹ መልስ ስጡ።