ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ዮሴፍ የሰዎችን ሕይወት አትርፏል አጫውት ይህንን ታሪክ በማውረድ አምላክ አንድን ብሔር ለማዳን ዮሴፍን እንዴት እንደተጠቀመበት ማንበብ ትችላለህ። አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዮሴፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ፈርዖን ዮሴፍን የግብፅ ሁለተኛ ገዢ ያደረገው ለምን እንደሆነ ማወቅ ትችላለህ። የሥዕል ጨዋታዎች ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ ይህን መልመጃ አውርደህ አትም፤ ከዚያም ከታሪኩ አንጻር ትክክል ያልሆኑ ሁለት ነገሮችን ለይተህ አውጣ። የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ዮሴፍ በግብፅ ምድር ዮሴፍ፣ ባሪያ እና እስረኛ ሆኖ በግብፅ ካሳለፈው ሕይወት ምን ትምህርት እናገኛለን? ይህን መልመጃ አውርዱና ለቤተሰብ አምልኮ ተጠቀሙበት። መጠበቂያ ግንብ እንደ ዮሴፍ ወንድሞች ቅናት አድሮብህ ያውቃል? የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።