በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

እነዚህን ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ኢንተርኔት ላይ እንዳላችሁ ወይም በወረቀት አትማችሁ በምታነቡበት ጊዜ ታሪኮቹ ሕያው እንዲሆኑላችሁ ለማድረግ ጥረት አድርጉ። ከዚያም በታሪኩ መጨረሻ ላይ ለሰፈሩት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ከታሪኩ ምን ጠቃሚ ትምህርት ማግኘት እንደምትችሉ በቤተሰብ ደረጃ ተወያዩበት።