በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ይሖዋ በነፃ ይቅር ይላል

ንጉሥ ምናሴ በጣም መጥፎ ድርጊት ፈጽሞ የነበረ ቢሆንም ይሖዋ ይቅር ብሎታል። ለምን? ይህን ሥዕላዊ ታሪክ ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ወይም በወረቀት ላይ ካተምክ በኋላ ልታነበው ትችላለህ።

በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገሮች

ዳንኤል ይሖዋን ታዟል

ዳንኤል ከወላጆቹ ተለይቶ ወደ ሩቅ ቦታ ተወስዷል። እዚህ ቦታም ሆኖ ይሖዋን ይታዘዝ ይሆን?

ይሖዋ ሰለሞንን ጥበበኛ አደረገው

ሰለሞን በምድር ላይ ካለ ከማንኛውም ንጉሥ ይበልጥ ጥበበኛ ነበር። ሰለሞን ጥበበኛ መሆን የቻለው እንዴት ነው? ከጊዜ በኋላ የሠራቸው ስህተቶች ምንድን ናቸው?

አብርሃም የአምላክ ወዳጅ ሆነ

አምላክ አብርሃምን ወዳጄ ብሎ ጠርቶታል። እኛስ የአምላክ ወዳጅ መሆን የምንችለው እንዴት ነው?