በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ይሖዋ ሰለሞንን ጥበበኛ አደረገው

በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ላይ ንጉሥ ሰለሞን ጥበበኛ ሊሆን የቻለው እንዴት እንደሆነ ሆኖም በኋላ ላይ ምን ዓይነት የሞኝነት ድርጊት እንደፈጸመ ተመልከት። ይህን ሥዕላዊ ታሪክ ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ወይም በወረቀት ላይ ካተምክ በኋላ ልታነበው ትችላለህ።

በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገሮች

ይሖዋ በነፃ ይቅር ይላል

ንጉሥ ምናሴ ለባአል መሠዊያ ሠርቷል፤ የአስማት ድርጊቶችን ፈጽሟል፤ የሐሰት አማልክትን አምልኳል፤ እንዲሁም ንጹሕ ሰዎች እንዲገደሉ አድርጓል። ይህ ታሪክ ስለ ይቅር ባይነት ምን ያስተምረናል?

አብርሃም የአምላክ ወዳጅ ሆነ

አምላክ አብርሃምን ወዳጄ ብሎ ጠርቶታል። እኛስ የአምላክ ወዳጅ መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

ኖኅ በአምላክ ላይ እምነት ነበረው

ኖኅ አምላክ በሰጠው መመሪያ መሠረት ቤተሰቡን ከጥፋት ውኃው ለማዳን መርከብ ሠርቷል። ስለ ኖኅና ስለ ጥፋት ውኃው ከሚናገረው ታሪክ በአምላክ ላይ እምነት ስለማዳበር ምን መማር ትችላለህ?