ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ሙሴ በግብፅ አደገ

 ሕፃኑ ሙሴ በግብፅ በአንድ ጨካኝ ፈርዖን ከመገደል የተረፈው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

 ሥዕላዊውን ታሪክ ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ወይም በወረቀት ላይ ካተምህ በኋላ ልታነብበው ትችላለህ።