የ2003 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2003 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2003 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

ተራ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ተረጎሙ (በታሂቲ ቋንቋ)፣ 7/1

የእውነትን ቃል በትክክል እንድንጠቀም ምን ሊረዳን ይችላል? 1/1

ኢየሱስ ክርስቶስ

ቤተሰቦቹ፣ 12/15

ኢየሱስ በምድር ላይ ኖሯልን? 6/15

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

ሁልጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ሕግ ያስፈልግሃል? 12/1

ልጄን ትምህርት ቤት ማስገባት ይኖርብኛል? 3/15

“በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፣” 10/15

‘በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ፣’ 8/1

ትክክለኛ አስተሳሰብ በመያዝ የጥበብ እርምጃ ውሰዱ፣ 7/15

አምላክን የሚያስደስት ልግስና፣ 6/1

አረጋውያን ወንድሞችንና እህቶችን ታከብራቸዋለህ? 9/1

“አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ፣” 3/15

እናንት ወላጆች፣ የልጆቻችሁን ልብ ጥሩ አድርጋችሁ ቅረጹ! 2/15

እናንት ወጣቶች​—⁠መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነውን? 4/1

ወጣቶች፣ ለይሖዋ እንደሚገባ ተመላለሱ፣ 10/15

ዘዴኛ የመሆንን ጥበብ ማዳበር፣ 8/1

የሁኔታዎች መለወጥ የሚፈጥረውን አጋጣሚ በሚገባ ተጠቀምበት፣ 3/1

የልግስና መንፈስ አዳብሩ፣ 11/1

የተግሣጽን ዓላማ መረዳት፣ 10/1

“የእውነት ከንፈር” (ምሳሌ 12)፣ 3/15

“የጠቢብ ትምህርት” የሕይወት ምንጭ ናት (ምሳሌ 13)፣ 9/15

ያለኝ ይበቃኛል የማለትን ምስጢር መማር፣ 6/1

ይሖዋን ‘በጉባኤ መካከል’ አመስግኑት፣ 9/1

ይሖዋን ከልብ እየፈለግኸው ነውን? 8/15

ይሖዋ የምታደርገውን ነገር በቁም ነገር ይመለከተዋልን? 5/1

‘ጥሩ ሰው በአምላክ ፊት ሞገስ ያገኛል’ (ምሳሌ 12)፣ 1/15

ጸንታችሁ ቁሙ፣ 5/15

ፍቅር መተኪያ የለውም፣ 7/1

ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች

“ለሰው ሁሉ የዋህነትን” አሳዩ፣ 4/1

ለይሖዋ ቀን ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፣ 12/15

ለጽድቅ ሲባል መሰደድ፣ 10/1

ሌሎችን በይሖዋ ዓይን ለማየት ጣሩ፣ 3/15

መንፈስ የሚናገረውን አዳምጡ! 5/15

መከራ ሲደርስባችሁ ሙሉ በሙሉ በይሖዋ ታመኑ፣ 9/1

ሰዎች የመንግሥቱን መልእክት እንዲቀበሉ እርዷቸው፣ 11/15

ሳናቋርጥ መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው? 9/15

ስለ መንፈሳዊ ነገሮች መወያየት ያንጻል፣ 9/15

ሽልማቱን ለማግኘት ራስን የመግዛት ባሕርይ አሳዩ፣ 10/15

‘በቃሌ ኑሩ፣’ 2/1

በትዕግሥት ‘የመጠበቅ’ ዝንባሌ አለህ? 7/15

‘በአምላክ ቃል በትክክል ተጠቀሙ፣’ 11/15

በእርግጥ በምሥራቹ ታምናለህ? 1/15

በእውቀት ላይ ራስን መግዛት ጨምሩ፣ 10/15

በይሖዋ ስም ለዘላለም እንሄዳለን! (ሚክያስ)፣ 8/15

‘በይሖዋ ደስ ይበላችሁ፣’ 12/1

በፈተና መጽናት ለይሖዋ ክብር ያመጣል፣ 10/1

በፍጹም ልባችሁ በይሖዋ ታመኑ፣ 3/1

‘ብዙ ፍሬ አፍሩ፣’ 2/1

‘ተግታችሁ ጠብቁ’! 1/1

ታማኝ ክርስቲያን ሴቶች​​—⁠በአምላክ ፊት ውድ ናቸው፣ 11/1

“አትፍሩ፣ አትደንግጡም፣” 6/1

እምነትህ ምን ያህል ጠንካራ ነው? 1/15

‘እርስ በርሳችሁ ፍቅር ይኑራችሁ፣’ 2/1

“እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው፣” 7/1

እውነተኛ መጽናኛ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? 5/1

“እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣” 7/1

ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ነቅታችሁ ኑሩ! 1/1

ከምንጊዜውም በበለጠ ነቅተን እንጠብቅ፣ 12/15

ክርስቶስ ለጉባኤዎቹ የላከው መልእክት፣ 5/15

ወጣቶች​—⁠ይሖዋ ያደረጋችሁትን ሥራ አይረሳም! 4/15

ዝም ብላችሁ ቁሙ፣ የይሖዋንም ማዳን ተመልከቱ! 6/1

የማያዳላው አምላካችንን ይሖዋን ምሰሉ፣ 6/15

“የምታመሰግኑ ሁኑ፣” 12/1

የሰዎችን መልካም ጎን ተመልከቱ፣ 6/15

የእውነትን አምላክ መምሰል፣ 8/1

የዋህነት​—⁠እጅግ አስፈላጊ የሆነ ክርስቲያናዊ ባሕርይ፣ 4/1

የይሖዋ ቀን በቀረበ መጠን ለሰዎች ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? 7/15

የይሖዋን ልብ ደስ የሚያሰኙ ወጣቶች፣ 4/15

የይሖዋን ልብ ደስ ያሰኙ ሴቶች፣ 11/1

የይሖዋ አገልጋዮች እውነተኛ ተስፋ አላቸው (ሚክያስ)፣ 8/15

የጌታን እራት ማክበር ያለብን ለምንድን ነው? 2/15

የጌታ እራት ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 2/15

የጥንት ክርስቲያኖችና የሙሴ ሕግ፣ 3/15

ያዘኑትን አጽናኑ፣ 5/1

ይሖዋን መታመኛችሁ አድርጉት፣ 9/1

ይሖዋ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? (ሚክያስ)፣ 8/15

“ይሖዋ ወዴት አለ?” ብለህ ትጠይቃለህን? 5/1

ይሖዋ የእውነት አምላክ ነው፣ 8/1

ደቀ መዛሙርት የማድረግ ዓላማ ይዛችሁ ስበኩ፣ 11/15

‘ደፋሮችና ጠንካሮች ሁኑ!’ 3/1

የሕይወት ታሪኮች

“ለይሖዋ ምንን እመልሳለሁ?” (ማሪያ ከራሲኒስ)፣ 12/1

ሌሎችን ማገልገል የራሴን ሥቃይ አስታግሶልኛል (ሁልያን አርያስ)፣ 7/1

ሕይወቴን የለወጠ አጭር ማስታወሻ (አይሪን ሆከስተንባክ)፣ 1/1

መለኮታዊውን ትምህርት በዓለም ዙሪያ በማስፋፋቱ ሥራ ያበረከትኩት ድርሻ (ሮበርት ኒዝቤት)፣ 4/1

መንግሥቱን ማስቀደም የተረጋጋና አስደሳች ሕይወት ያስገኛል (ጄታ ሱነል)፣ 3/1

በደረሰብኝ ከባድ መከራ ተፈተንኩ (ፔርክሊዝ ያኖሪስ)፣ 2/1

ወደር የማይገኝለት ደስታ! (ሬጅናልድ ዎልዎርክ)፣ 6/1

ይሖዋ ምንጊዜም ይንከባከበናል (ኤኔሌስ ምዛንግ)፣ 9/1

ይሖዋ ትሑት ሰዎችን ወደ እውነት ያመጣቸዋል (አሳኖ ኮሲኖ)፣ 10/1

ይሖዋ አምላኩ የሆነለት ሰው ደስተኛ ነው (ቶም ዲደር)፣ 8/1

ይሖዋ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምሮኛል (ሪቻርድ አብረሃምሰን)፣ 11/1

ደግነትን ይወድድ ነበር (ሚልተን ሄንሽል)፣ 8/15

የተለያዩ ርዕሶች

ለሥራ ሚዛናዊ አመለካከት ማዳበር፣ 2/1

ሌሎች በእርግጥ ያስፈልጉናል? 7/15

ልግስና፣ 6/1

መሠዊያ በአምልኮ ውስጥ ያለው ቦታ፣ 2/15

መንፈሳዊ እሴቶች፣ 4/15

መጽሐፍ ቅዱስ ትዳር የሰመረ እንዲሆን ይረዳል፣ 9/15

ማርቲን ሉተር፣ 9/15

ማንን ማመን ይቻላል? 11/1

ምን ዋጣቸው (ኖፕ እና ኖእ)፣ 7/1

ምን ዓይነት ስም እያተረፍክ ነው? 8/15

ምድር ገነት ትሆናለች? 11/15

‘ሰሎሞን ከእነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም፣’ 6/1

ቅንነት፣ 2/1

“በጎ ሕሊና ይኑራችሁ፣” 5/1

ባርቅ፣ 11/15

ቴሸን​—⁠የክርስትና ተሟጋች ወይስ መናፍቅ? 5/15

አሌክሳንደር ስድስተኛ (ጳጳስ)፣ 6/15

አምላክ መከራ ሲደርስብን ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምንድን ነው? 1/1

አስተማማኝና አስደሳች ሥራ፣ 2/1

ኡጋሪት​—⁠ጥንታዊት ከተማ፣ 7/15

‘እውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን’ አንዲት ብቻ ናት? 9/1

ከአእዋፍ የምናገኘው ትምህርት፣ 6/15

ክፋት ድል አድርጓልን? 1/15

ውሳኔ ማድረግ፣ 10/15

ውኃ የማይዙ ጉድጓዶች፣ 12/1

ዕጣን ማጤስ፣ 6/1

የመታሰቢያው በዓል (የጌታ እራት)፣ 4/1

“የመውጊያውን ብረት” ትቃወማለህ? (ሥራ 26:​14)፣ 10/1

የበለስ ዛፍ፣ 5/15

የቦዔዝና የሩት ጋብቻ፣ 4/15

የኖኅ ማስታወሻ፣ 5/15

ዩሲቢየስ​—⁠“የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አባት” ነውን? 7/15

ያዕቆብ፣ 10/15

ድህነት፣ 3/15, 8/1

ድሆችን የሚጠቅም እርዳታ፣ 9/1

ጠባቡን መንገድ ለማግኘት የተደረገ ፍለጋ (የወንድማማቾች ኅብረት)፣ 12/15

ፍቅራዊ ደግነት፣ 4/15

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ለመዝሙራት የተሰጡት ቁጥሮች በተለያዩ ትርጉሞች ላይ ልዩነት የሚታይባቸው ለምንድን ነው? 4/1

ሕዝቅኤል ዲዳ ሆኖ የነበረው በምን መልኩ ነው? (ሕዝ. 24:27፤ 33:22)፣ 12/1

ሰይጣን ‘በሞት ላይ ሥልጣን’ አለውን? (ዕብ. 2:14)፣ 7/1

ሰይጣን በሰዎች ልብ ውስጥ ያለውን ማወቅ ይችላልን? 6/15

ስለ ሙታን መጠመቅ (1 ቆ⁠ሮ. 15:​29)፣ 10/1

በ33 እዘአ የተከናወነው ጥምቀት ራስን ለይሖዋ መወሰንን ያመለክታል? 5/15

“በራሱ ሕይወት” አለው ሲባል ምን ማለት ነው? (ዮሐ. 5:26፤ 6:53)፣ 9/15

በዕድሜ የገፉ ወይም የጤና እክል ያለባቸው ቅቡዓን በመታሰቢያው በዓል ላይ መገኘት ባይችሉ፣ 3/15

በፍርድ ቤት ውስጥ መሐላ መፈጸም ቅዱስ ጽሑፋዊ ተቀባይነት አለው? 1/15

‘አስተማሪን ከፊት እያዩ ቃሉን ከበስተኋላ መስማት’ (ኢሳ. 30:​20, 21)፣ 2/15

አንዲት ሴት አስገድዶ የመድፈር ጥቃት ሲሰነዘርባት መጮህ ያለባት ለምንድን ነው? 2/1

ኤልሳዕ የኤልያስ መንፈስ “ሁለት እጥፍ” እንዲሰጠው የጠየቀው ለምንድን ነው? (2 ነ⁠ገ. 2:⁠9)፣ 11/1

እየተሰቃየ ያለን የቤት እንስሳ መግደል ስህተት ነውን? 6/1

ከልደት ወር ጋር ይያያዛሉ የሚባሉ የከበሩ ድንጋዮች፣ 11/15

ካልታወቀ ምንጭ ድምፅ መስማት የአጋንንትን ተጽዕኖ ያሳያልን? 5/1

የሠርግ ስጦታ፣ 9/1

የአምላክ ፈቃድ በሰማይ ሆኖ ነበር? (ማቴ. 6:​10)፣ 12/15

ይሖዋ ከአንድ በላይ ማግባትን በተመለከተ ያለው አቋም ይለዋወጣል? 8/1

ይሖዋ “ከእኛ እንደ አንዱ” ሲል ስለ ማን መናገሩ ነበር? (ዘፍ. 3:22)፣ 10/15

“ጊዜ ሁሉ” (1 ቆ⁠ሮ. 11:​25, 26)፣ 1/1

የይሖዋ ምሥክሮች

“ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጁ፣” 12/1

ለየት ባለ ቋንቋ ማገልገል (ኮሪያ)፣ 6/15

ልዩ ትዝታ ያለው የስብከት ሥራ (ሜክሲኮ)፣ 4/15

ሕይወት በስደተኞች መጠለያ ካምፕ (ታንዛኒያ)፣ 2/15

“ሕይወት አስደሳች ነው!” 1/1

ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ፣ 10/15

ስደት፣ 3/1

“ቀናተኛ የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 1/15

በግፍ ለተገደሉት የመታሰቢያ ድንጋይ ቆመላቸው (ሃንጋሪ)፣ 1/15

በፊትና አሁን፣ 1/15, 3/15, 5/15, 7/15, 9/15, 11/15

ብራዚል (መስማት የተሳናቸው)፣ 2/1

ቼክ ሪፑብሊክ፣ 8/1

እውነተኛው አምልኮ ቤተሰብን አንድ ያደርጋል፣ 8/15

ዓለም አቀፍ ፈቃደኛ ሠራተኞች (ሜክሲኮ)፣ 5/1

የቀን መቁጠሪያ፣ 11/15

‘የነበረብኝን የባዶነት ስሜት አስወግዶልኛል’ (ወደ ይሖዋ ቅረቡ የተባለው መጽሐፍ)፣ 7/1

የወጣቶችን ልብ ለመንካት የተዘጋጀ ፊልም፣ 7/1

የደም ቅድስናን ለማክበር የተደረገ እርዳታ (ፊሊፒንስ)፣ 5/1

የጊልያድ ምረቃዎች፣ 6/15, 12/15

ዩክሬን፣ 10/1

ግሩም የእምነት ምሳሌ (ዩክሬን)፣ 3/1

ጠቅላይ ፍርድ ቤት እውነተኛውን አምልኮ አስከበረ (አርሜንያ)፣ 4/1

ጽናቷ ክሷታል፣ 1/1

ፈረንሳይ፣ 12/1

ፖላንድ፣ 10/1

ይሖዋ

በአምላክ የምታምነው ለምንድን ነው? 12/1

አምላክ በእርግጥ ለሰው ልጆች ያስባል? 10/1

አምላክን ምን መጠየቅ ትፈልጋለህ? 5/1

ይሖዋ​—⁠ልናውቀው የሚገባ አምላክ፣ 2/15

ይሖዋ ተራ ለሆኑ ሰዎች ያስባል፣ 4/15

ይሖዋ የምታደርገውን ነገር በቁም ነገር ይመለከተዋልን? 5/1