በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የዓለም ፍጻሜ ቀርቧል?

የዓለም ፍጻሜ ቀርቧል?

የዓለም ፍጻሜን በተመለከተ ብዙ ትንበያዎች ቢነገሩም እስካሁን አልተፈጸሙም! ታዲያ የዓለም ፍጻሜ በእርግጥ የሚፈጸም ነገር ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

  • የዓለም ፍጻሜ የሚሆነው እንዴት ነው?

  • የዓለም ፍጻሜ የሚሆነው መቼ ነው?

  • ከዓለም ፍጻሜ መትረፍ ትችላለህ?

  • ከዓለም ፍጻሜ በኋላ ሕይወት ምን ይመስላል?

የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ በዚህ መጽሔት ውስጥ ተብራርቷል፤ መጽሐፍ ቅዱስ ለጥያቄዎቹ የሚሰጠውን መልስ ስታነብ ትገረማለህ እንዲሁም ትጽናናለህ።

ስለ አምላክ ዓላማ የበለጠ ማወቅ ከፈለግህ የይሖዋ ምሥክሮች በደስታ ያስተምሩሃል።