በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2021 | በቅርቡ አዲስ ዓለም ይመጣል

በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ የምናያቸው ነገሮች የዓለም መጨረሻ እንደቀረበ ይጠቁማሉ? ከሆነ፣ በዓለም ላይ ከሚመጣው ጥፋት ለመትረፍ ምን ማድረግ ይኖርብናል? ይህ ዓለም ከጠፋ በኋላ ምን ዓይነት ጊዜ ይመጣል? መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠው መልስ የሚያጽናና ነው፤ ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ለማወቅ በዚህ መጽሔት ላይ ያሉትን ርዕሶች ተመልከት።

 

አዲስ ዓለም ያስፈልገናል!

አሁን በዓለም ላይ የምናያቸው ነገሮች፣ አዲስ ዓለም እንደሚያስፈልገን በማያሻማ ሁኔታ ይጠቁማሉ።

ይህ ዓለም ይጠፋል?

መጽሐፍ ቅዱስ ይህ ዓለም እንደሚጠፋ ብቻ ሳይሆን ምድር ምንጊዜም የሰዎች መኖሪያ እንደምትሆን ይናገራል።

የዓለም ፍጻሜ የሚሆነው መቼ ነው? ኢየሱስ ምን ብሏል?

ኢየሱስ በትንቢት የተናገራቸው ክስተቶች ሲፈጸሙ እያየህ ነው?

መጪው አዲስ ዓለም ውስጥ ለመኖር ምን ማድረግ ትችላለህ?

ከጥፋት ለመትረፍ፣ ከአምላክ ጋር ወዳጅነት መመሥረት የሚያስፈልገው ለምንድን ነው?

በቅርቡ ገነት በምትሆነው ምድር ላይ የሚኖረን ሕይወት

አምላክ ለሰው ልጆች የሰጠው ተስፋ ሲፈጸም በምድር ላይ የሚኖረን ሕይወት ምን ይመስላል?

የዓለም ፍጻሜ ቀርቧል?

መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠውን መልስ ስታውቅ ትገረማለህ።