ክፍል 2፦ “ልጄ ይህ ነው”
ኢየሱስ መሲሕ ሆኖ በምድር ላይ የሚያከናውነውን ሥራ ጀመረ። በሉቃስ 3:1, 2፤ ዮሐንስ 1:6-8፤ ማቴዎስ 3:1-12፤ ሉቃስ 3:3-18፤ ማርቆስ 1:1-8፤ ማቴዎስ 3:13-17፤ ማርቆስ 1:9-11፤ ሉቃስ 3:21, 22፤ ማርቆስ 1:12, 13፤ ማቴዎስ 4:1፤ ሉቃስ 4:1, 2፤ ሉቃስ 3:23-38፤ ማቴዎስ 1:1-17፤ ማቴዎስ 4:2-11፤ ሉቃስ 4:3-13፤ ዮሐንስ 1:19-51፤ ዮሐንስ 2:1-25 ላይ የተመሠረተ።

