የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ለሰዎች ምሕረት ታሳያለህ?

ኢየሱስ ስለ ደጉ ሳምራዊ ከተናገረው ምሳሌ ተማር። ይህን መልመጃ አውርደህ አትመው፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።