የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ዮሴፍ አጫውት ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ስለ ዮሴፍ መማር ትችላለህ። ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው። ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ታሪክ ወንድምህ፣ እህትህ ወይም ጓደኛህ አንተ በጣም የምትፈልገውን ነገር ሲያገኙ ምን ዓይነት አመለካከት ሊኖርህ ይገባል? ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ዮሴፍ የሰዎችን ሕይወት አትርፏል ይህንን ታሪክ በማውረድ አምላክ አንድን ብሔር ለማዳን ዮሴፍን እንዴት እንደተጠቀመበት ማንበብ ትችላለህ። የሥዕል ጨዋታዎች ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ ይህን መልመጃ አውርደህ አትም፤ ከዚያም ከታሪኩ አንጻር ትክክል ያልሆኑ ሁለት ነገሮችን ለይተህ አውጣ። መጠበቂያ ግንብ እንደ ዮሴፍ ወንድሞች ቅናት አድሮብህ ያውቃል? የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ዮሴፍ በግብፅ ምድር ዮሴፍ፣ ባሪያ እና እስረኛ ሆኖ በግብፅ ካሳለፈው ሕይወት ምን ትምህርት እናገኛለን? ይህን መልመጃ አውርዱና ለቤተሰብ አምልኮ ተጠቀሙበት። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ዮሴፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዮሴፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ አማርኛ የዮሴፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502012428/univ/art/502012428_univ_sqr_xl.jpg