የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ዮሴፍ በግብፅ ምድር ከዘፍጥረት ምዕራፍ 39 እስከ 40 ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ፦ እነዚህን ጨዋታዎች መጽሐፍ ቅዱስን በቤተሰብ ደረጃ ለመማር ተጠቀሙባቸው። አውርድ ዮሴፍ በግብፅ ምድር የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ዮሴፍ በግብፅ ምድር ከዘፍጥረት ምዕራፍ 39 እስከ 40 ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ፦ እነዚህን ጨዋታዎች መጽሐፍ ቅዱስን በቤተሰብ ደረጃ ለመማር ተጠቀሙባቸው። አውርድ ዮሴፍ በግብፅ ምድር ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዮሴፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ፈርዖን ዮሴፍን የግብፅ ሁለተኛ ገዢ ያደረገው ለምን እንደሆነ ማወቅ ትችላለህ። የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የጲጥፋራ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ በግብፅ የዮሴፍ ጌታ ስለነበረው ስለ ጲጥፋራ የበለጠ መማር ትችላለህ። የሥዕል ጨዋታዎች ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ ይህን መልመጃ አውርደህ አትም፤ ከዚያም ከታሪኩ አንጻር ትክክል ያልሆኑ ሁለት ነገሮችን ለይተህ አውጣ። ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ዮሴፍ በግብፅ ምድር የሚመለከትህ ሰው በሌለበት ጊዜም እንኳ አምላክን ማስደሰት የምትችለው እንዴት ነው? ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በማንበብ ከዮሴፍ ምሳሌ ተማር። መጠበቂያ ግንብ እንደ ዮሴፍ ወንድሞች ቅናት አድሮብህ ያውቃል? የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ዮሴፍ በግብፅ ምድር የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ዮሴፍ በግብፅ ምድር አማርኛ ዮሴፍ በግብፅ ምድር https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502013212/univ/art/502013212_univ_sqr_xl.jpg