በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሆሴዕ 1-7

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ?

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ?

ታማኝ ፍቅር የሚለው አገላለጽ በጽኑ አቋም፣ በታማኝነትና ከልብ በመነጨ የመውደድ ስሜት ተነሳስቶ ፍቅር ማሳየትን ያመለክታል። ይሖዋ የሆሴዕንና ታማኝ ያልሆነችው ሚስቱ ጎሜርን ሁኔታ እንደ ምሳሌ በመጠቀም ታማኝ ፍቅር ስለማሳየትና ይቅር ስለማለት ሕዝቡን አስተምሯል።—ሆሴዕ 1:2፤ 2:7፤ 3:1-5

ጎሜር ታማኝ ፍቅር እንደሌላት ያሳየችው እንዴት ነው?

እስራኤላውያን ታማኝ ፍቅር እንደሌላቸው ያሳዩት እንዴት ነው?

ሆሴዕ ታማኝ ፍቅር ያሳየው እንዴት ነው?

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ያሳየው እንዴት ነው?

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ለይሖዋ ታማኝ ፍቅር ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?