ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

ይሖዋ ሕዝቡን ይታደጋል

አማርኛ
ይሖዋ ሕዝቡን ይታደጋል
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/jdp/univ/pt/jdp_univ_lg.jpg

ይሖዋ ሕዝቡን ይታደጋል

ከዘፀአት ምዕራፍ 3 እስከ 15 ላይ የሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ጠንካራ እምነት ካላችሁና ከጸናችሁ ቀይ ባሕርን የከፈለው አምላክ እናንተንም እንደሚታደጋችሁ እርግጠኛ እንድትሆኑ ያደርጋችኋል።

በዘፀአት 3:1-22፤ 4:1-9፤ 5:1-9፤ 6:1-8፤ 7:1-7፤ 14:5-10, 13-31፤ 15:1-21 ላይ የተመሠረተ።

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

በድፍረት ከአምላክ ጋር ሂድ

ሙሴ—ትክክለኛውን ምርጫ አደረገ

ሙሴ ምን ውሳኔ አደረገ? ለምንስ? ከእሱ ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?