የ2006 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2006 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2006 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

ለማስፋፋት የተደረገ ድፍረት የተሞላበት ጥረት (ሴራፊም)፣ 5/15

መረዳት፣ 4/1

“አቤቱ፤ ሕግህን ምንኛ ወደድሁ!” 9/15

ከመጠን በላይ ጥብቅ ነው? 10/1

ክሪስቶፍ ፕላንታን–የመጽሐፍ ቅዱስ ሕትመት፣ 11/15

የዕዝራ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 1/15

የነህምያ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 2/1

የአስቴር መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/1

የኢዮብ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/15

የመዝሙር አንደኛ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 5/15

የመዝሙር ሁለተኛ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 6/1

የመዝሙር ሦስተኛና አራተኛ መጻሕፍት ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 7/15

የመዝሙር አምስተኛ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 9/1

የምሳሌ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 9/15

የመክብብ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 11/1

የማሕልየ መሓልይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 11/15

የኢሳይያስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች–ክፍል 1፣ 12/1

የቅዱሳን ጽሑፎች ዝርዝር (ሙራቶሪያን ፍራግመንት)፣ 2/15

“ጥቅስን ከጥቅስ ጋር እናወዳድር፣” 8/15

“ጥቅሶችን የያዘ የመጀመሪያው ጽሑፍ፣” 1/15

ኢየሱስ ክርስቶስ

ሞት የፈረደበት ሊቀ ካህን፣ 1/15

የመሲሕ መምጣት፣ 2/15

የክርስቶስ ትምህርቶች በተግባር እየዋሉ ነው? 3/1

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

ለአረጋውያን የሚሆን ማጽናኛ፣ 6/1

ለድሆች አሳቢነት እናሳይ፣ 5/1

ልታጠራቅመው ስለማትችል በሚገባ ተጠቀምበት (ጊዜ)፣ 8/1

ልጆችን ማሳደግ፣ 11/1

ሐቀኛ መሆን ይክሳል፣ 12/1

በሥልጣን አጠቃቀም ረገድ ክርስቶስን ምሰሉ፣ 4/1

‘በወቅቱ የተነገረ ቃል፣’ 1/1

በውጭ አገር ቋንቋ በሚመራ ጉባኤ ውስጥ ማገልገል፣ 3/15

‘በድፍረት’ የመናገር ችሎታ፣ 5/15

ትክክል የሆነውን ለማድረግ መጣር ያለብን ለምንድን ነው? 11/15

ትዕቢት እና ትሕትናን በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት፣ 6/15

አምላክን መፍራት “ጥበብን መማር ነው” (ምሳሌ 15)፣ 8/1

አትፍሩ፣ 5/1

አንተንም የሚመለከት አከራካሪ ጉዳይ፣ 11/15

‘እርማትን የሚቀበል አስተዋይነቱን ያሳያል’ (ምሳሌ 15)፣ 7/1

እውነተኛ ብልጽግና፣ 2/1

ከትዳር ጓደኛ ጋር በግልጽ መነጋገር፣ 4/15

ከአምላክ ፈቃድ ጋር የሚስማማ ውሳኔ ማድረግ፣ 4/15

ከፍተኛ ዋጋ ያለው ‘ተሰባሪ ዕቃ፣’ 5/15

ወላጆች–ለልጆቻችሁ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ፣ 4/1

የልጆችን ልብ መንካት፣ 5/1

የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች በመከተል እርካታና ደስታ ማግኘት፣ 6/1

የምታሰላስልበትን ጊዜ አስደሳች አድርገው፣ 1/1

የምትወዱት ሰው ይሖዋን ማምለኩን ሲያቆም፣ 9/1

የሠርግ ቀን፣ 10/15

የሕይወት ታሪኮች

መጽናት ደስታ ያስገኛል (ማሪዮ ሮሻ ዴ ሶዛ)፣ 7/1

ስምንት ልጆችን ማሳደግ (ጃስሊን ቫለንታይን)፣ 1/1

በመንፈሳዊ ጠንካራ ሆነን ለመቀጠል ያደረግነው ትግል (ሮልፍ ብሩገማየር)፣ 12/1

ትክክል የሆነውን ማወቅና መፈጸም (ሃደን ሳንደርሰን)፣ 3/1

አምላክ መከራ እንዲኖር ለምን እንደፈቀደ ማወቅ (ሃሪ ፐሎያን)፣ 5/1

ከዓመታት በኋላ ቤተሰባችን አንድ ሆነ! (ሱሚኮ ሂራኖ)፣ 8/1

የቤተሰቦቼ ታማኝነት ጠቅሞኛል (ካትሊን ኩክ)፣ 9/1

የጤና እክል እያለብኝም በደስታ ማገልገል (ቫርናቨስ ስፔትስዮቲስ)፣ 6/1

ይሖዋ ሚስዮናዊ ለመሆን የነበረኝን ፍላጎት አሳክቶልኛል (ሺላ ዊንፊልድ ዳ ኮንሳሶ)፣ 11/1

ይሖዋ እርሱን እንዳገኘው ረድቶኛል (ፍሎረንስ ክላርክ)፣ 2/1

ይሖዋ የኑሮ ውጣ ውረዶችን እንድቋቋም ረድቶኛል (ዴል ኧርዊን)፣ 10/1

ይሖዋን ለማገልገል ቆርጠናል (ሪሞ ክዎካነን)፣ 4/1

ደስ የሚሰኘው በይሖዋ ሕግ ነበር (አልበርት ሽሮደር)፣ 9/15

የቀን መቁጠሪያ

‘ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው፣’ 5/15

‘በክቡር ደም’ ተዋጅተናል፣ 3/15

በድፍረት የተሟላ ምሥክርነት መስጠት፣ 11/15

‘አምላካችን ሊያድነን ይችላል’ (ሦስት ዕብራውያን)፣ 7/15

‘ከመናገር ወደ ኋላ አንልም፣’ 9/15

‘ያህ ድነቴ ሆነልኝ፣’ 1/15

የተለያዩ ርዕሶች

ሃይማኖት ምን ጥቅም አለው? 9/1

ለዘላለም መኖር፣ 10/1

ላጋኒ አውና ዛፍ፣ 2/1

መላእክት፣ 1/15

ማቅ፣ 8/1

‘ምሳሌያዊው ድራማ፣’ 3/15

ምድርን የሚወርሱት እነማን ናቸው? 8/15

ሰላም የሰፈነበት ምድር–እንዲያው ሕልም ነው? 12/15

ሰብዓዊ ክብር፣ 8/1

ስለ እስራኤል የሚገልጽ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ማስረጃ፣ 7/15

“በሕይወት የመኖራችን ዓላማ ምንድን ነው?” 10/15

በተንጣለለው ውቅያኖስ ላይ የጉዞን አቅጣጫ ማወቅ፣ 10/1

በጎ ምግባር ክፋትን ያሸንፍ ይሆን? 1/1

ባሮክ–የኤርምያስ ጸሐፊ፣ 8/15

ቴሌቪዥን ለልጆቻችሁ ጥሩ ሞግዚት ሊሆን ይችላል? 6/15

ኤብላ–ተረስታ የነበረችው ጥንታዊት ከተማ፣ 12/15

እውቀት፣ 7/1

እውነተኛ ጓደኞች እንዲኖሩህ ትፈልጋለህ? 3/1

ከአፍሪካ የተገኙ ተሞክሮዎች፣ 3/1

የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው? 9/15

የሞት መፍትሔ፣ 3/15

የሮማውያን መንገዶች፣ 10/15

የሰርዴሱ ሜለቶ፣ 4/15

የአምላክ መንግሥት፣ 7/15

የአይሁዳውያን የመንጻት ሥርዓት፣ 10/15

የአይሁድ ሸንጎ፣ 9/15

የእጁ ሥራዎች የሆኑት እንስሳት ይሖዋን ያወድሳሉ፣ 1/15

የክርስቶስ ተቃዋሚ፣ 12/1

‘የዮካል’ ማኅተም፣ 9/15

“የገሊላ ምድር ጌጥ” (ሴፎረስ)፣ 6/1

የገና በዓል፣ 12/15

ይሁዳ ባድማ ሆና ቆይታለች? 11/15

“ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት”! 6/15

ደስታ፣ 6/15

ድህነት፣ 5/1

ገንዘብ እና ጥሩ ሥነ ምግባር፣ 2/1

ጠቃሚ የሆነ አምልኮ፣ 9/1

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ሙሴ ‘ከእንግዲህ ወዲህ እንዲወጣ አልተፈቀደለትም?’ (ዘዳ 31:2)፣ 10/1

ምድር ትጠፋለች? (መዝ 102:26)፣ 1/1

ርኩሰት መፈጸም ሊያስወግድ ይችላል? 7/15

ሴቶች “በጉባኤ ዝም ይበሉ?” (1 ቆሮ 14:34)፣ 3/1

ስለ “ጥበብ” የተሰጠው መግለጫ ኢየሱስ ሰው ሆኖ ከመወለዱ በፊት ያሳለፈውን ሕይወት ያመለክታል? (ምሳሌ 8)፣ 8/1

በሕጉ ውስጥ ከፆታ ግንኙነት ጋር ተያያዥነት ያላቸው አንዳንድ ተፈጥሯዊ ነገሮች ሰውን እንደሚያረክሱ የተገለጸው ለምንድን ነው? 6/1

በቃል ኪዳኑ ታቦት ውስጥ የነበሩት ነገሮች፣ 1/15

አንድ ክርስቲያን መኪና በሚያሽከረክርበት ጊዜ አደጋ አድርሶ የሰው ሕይወት ቢጠፋ፣ 9/15

አጋንንት ከሚያደርሱት ጥቃት መላቀቅ፣ 4/15

ኢየሱስ ለእናቱ አክብሮት እንደሌለው አሳይቷል? (ዮሐ 2:4)፣ 12/1

ኢየሱስ ያስጠነቀቀው ስለ የትኞቹ ሦስት አደገኛ ሁኔታዎች ነው? (ማቴ 5:22)፣ 2/15

ከመጨረሻው ፈተና በኋላ ሰዎች ኃጢአት ሊሠሩና ሊሞቱ ይችላሉ? 8/15

“ከሰማይ ከወረደው ከሰው ልጅ በቀር፣ ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም” (ዮሐ 3:13)፣ 6/15

‘የሕዝቦች ሀብት’ የተባሉት እንዲመጡ ያደረጋቸው ምንድን ነው? (ሐጌ 2:7)፣ 5/15

ዮሴፍ የተሰወረ ነገርን ያውቃል? (ዘፍ 44:5)፣ 2/1

“ጠቦት ፍየልን በእናቱ ወተት አትቀቅል” (ዘፀ 23:19)፣ 4/1

የይሖዋ ምሥክሮች

ሄይቲ፣ 12/15

ልጆቻችሁ መልስ በመስጠት እንዲሳተፉ አስተምሯቸው፣ 11/15

“መዳናችን ቀርቧል!” የአውራጃ ስብሰባ፣ 3/1

መጀመሪያ ቢቃወሟቸውም በኋላ ግን ተቀበሏቸው (ፔሩ)፣ 1/1

“ምርጥ መደምደሚያ” (ስፔን)፣ 7/1

“ቀጥል! ቀጥል!” (በሩስያ የሚገኝ ተማሪ)፣ 3/1

በቦሊቪያ ርቀው የሚገኙት ከተሞች፣ 2/15

በአንድነት መገንባት፣ 11/1

በዕድሜ ቢገፉም ብቸኝነት አላጠቃቸውም (ፌርናንድ ሪቮሮል)፣ 8/15

‘በዘጠኝ ዓመቱ ልጅ ምክንያት፣’ 9/1

አስደሳች እድገት (ታይዋን)፣ 8/15

አዲስ የተሾሙ የበላይ አካሉ አባላት፣ 3/15

ኡጋንዳ፣ 6/15

እምነቷ ሌሎችን ያበረታታል (ካናሪ ደሴቶች)፣ 7/1

“ከዛሬ ጀምሮ አምላክ መኖሩን አምኛለሁ” (ቼክ ሪፑብሊክ)፣ 7/15

ወይን ጠጅ ቀለም ያለው ሦስት ማዕዘን ምልክት፣ 2/15

የአገልጋዮች ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት፣ 11/15

የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 1/1, 7/1

ዳንኤልና በአውራጃ ስብሰባ ላይ ያደረገው ባጅ፣ 11/1

ዳኞች ሊገሠጹ ይችላሉ? 12/1

ጊኒ፣ 10/15

ፍጹም ለውጥ ያመጣ ጉብኝት፣ 7/1

ፓናማ፣ 4/15

የጥናት ርዕሶች

‘ሂዱና እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፣’ 4/1

‘ለሕዝብ ሁሉ የሚሰጥ ምስክርነት፣’ 2/1

‘ለመንጋው ምሳሌ’ የሚሆኑ እረኞች፣ 5/1

ለመዳን የሚያስፈልገውን ዝግጅት አድርገሃል? 5/15

ለመጠመቅ የሚያስችለውን ብቃት ማሟላት፣ 4/1

ለዲያብሎስ ስፍራ አትስጡት፣ 1/15

ልመናችሁን በአምላክ ፊት አቅርቡ፣ 9/1

“ሕግህን ምንኛ ወደድሁ!” 6/15

መንፈስን የሚያድስ ጤናማ መዝናኛ፣ 3/1

“ማሳሰቢያህ ለእኔ ደስታዬ ነው፣” 6/15

ምንጊዜም የይሖዋን ተግሣጽ ተቀበል፣ 11/15

ሰይጣንን ተቃወሙት፣ ከእናንተም ይሸሻል! 1/15

ቅዱስ ለሆኑት ስብሰባዎቻችን አክብሮት ማሳየት፣ 11/1

‘በልጅነት ሚስትህ ደስ ይበልህ፣’ 9/15

‘በሕይወት እንድትኖር ሕይወትን ምረጥ፣’ 6/1

በሰማይና በምድር ያሉትን ነገሮች መጠቅለል፣ 2/15

በአምላክ የምትተማመነው ምን ያህል ነው? 1/1

በአምላክም ሆነ በሰው ፊት ክቡር የሆነ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት፣ 10/15

በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ባለው መልካም ነገር ላይ አተኩሩ፣ 7/15

ብርሃኑ እየደመቀ በሚሄደው መንገድ ላይ መጓዝ፣ 2/15

‘ታላቁ የይሖዋ ቀን ቀርቧል፣’ 12/15

ንጉሡን ክርስቶስን በታማኝነት ማገልገል፣ 5/1

አምላክ የመረጠው ብሔር አባል ሆኖ መወለድ፣ 7/1

አምላክን በመፍራት ጠቢብ ሁን! 8/1

‘አታጉረምርሙ፣’ 7/15

አንደበታችሁን በመቆጣጠር ፍቅርና አክብሮት አሳዩ፣ 9/15

“ኢዮብ እንዴት ታግሦ እንደ ጸና ሰምታችኋል፣” 8/15

እምነትህ በአኗኗርህ በግልጽ ይታይ፣ 10/15

እምነትና አምላካዊ ፍርሃት የሚያስገኘው ድፍረት፣ 10/1

“እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ፣” 4/15

“እያንዳንዱ የራሱን ሸክም ሊሸከም ይገባዋል፣” 3/15

እጃችሁን አበርቱ፣ 4/15

ከሐሰት አምልኮ ራቁ! 3/15

ከአምላክ ፍቅር አትውጣ፣ 11/15

ወጣቶች ሆይ፣ ምርጫችሁ ይሖዋን ማገልገል ይሁን፣ 7/1

የሚወድህን አምላክ ውደደው፣ 12/1

“የማስተዋል ስሜታችሁን ጠብቁ፣” 3/1

የአምላክን ዓላማ ለመፈጸም የሚያገለግል አስተዳደር፣ 2/15

የይሖዋን ትዕግሥት ኮርጁ፣ 2/1

የጽናትና የታማኝነት ምሳሌ የሆነው ኢዮብ፣ 8/15

ያለ ነቀፋ መኖር የሚያስገኘው ደስታ፣ 5/15

ይሖዋ “ለሚለምኑት መንፈስ ቅዱስ” ይሰጣቸዋል፣ 12/15

ይሖዋ ለቅዱስ ነገሮች ያለው አመለካከት አላችሁ? 11/1

ይሖዋ መከራ የደረሰባቸውን ያድናል፣ 7/15

ይሖዋ የመንጋውን እረኞች ያሠለጥናል፣ 5/1

ይሖዋ “የመጨረሻውን ከመጀመሪያው” ይናገራል፣ 6/1

ይሖዋ ‘ይፈርዳል፣’ 12/15

ይሖዋን በመፍራት ደስተኛ ሁን! 8/1

ይሖዋን ተስፋ በማድረግ ደፋሮች ሁኑ፣ 10/1

ጎረቤትን መውደድ ሲባል ምን ማለት ነው? 12/1

‘ጸሎት ሰሚ’ ወደሆነው አምላክ መቅረብ የሚቻለው እንዴት ነው? 9/1

ጽድቅን መፈለግ ጥበቃ ይሆንልናል፣ 1/1

ፍቅር ድፍረት ይጨምራል፣ 10/1

ይሖዋ

ለምድር ያለው ዓላማ፣ 5/15

መጠሪያ ስም የማግኘት መብት፣ 4/15

አምላክን ማወቅ እንችላለን? 10/1