በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ

ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ

አንዳንድ ሰዎች ምን ይሰማቸዋል?

አምላክ ለሰው ልጆች ያን ያህል ግድ እንደሌለው ወይም እጅግ ከፍ ያለና ቅዱስ ከመሆኑ የተነሳ ሊቀረብ እንደማይችል ይሰማቸዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“ወደ አምላክ ቅረቡ፤ እሱም ወደ እናንተ ይቀርባል።”—ያዕቆብ 4:8

“የሚያስጨንቃችሁን . . . ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።”—1 ጴጥሮስ 5:7

ወደ አምላክ ለመቅረብ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?