መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2019 | አምላክ ማን ነው?

የእነዚህን ስድስት ጥያቄዎች መልስ ማወቅህ ወደ አምላክ ለመቅረብ ይረዳሃል።

አምላክ ማን ነው?

አምላክን ማወቅ ከእሱ ጋር ዝምድና ለመመሥረት ልትወስደው የሚገባ የመጀመሪያ እርምጃ ነው። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

የአምላክ ስም ማን ነው?

አምላክ ማንነቱን በሚገባ የሚገልጽ የግል ስም እንዳለው ታውቃለህ?

አምላክ ምን ባሕርያት አሉት?

ዋነኞቹ የአምላክ ባሕርያት የትኞቹ ናቸው?

አምላክ ከዚህ በፊት ምን አድርጓል?

አምላክ የሰው ልጆች አስደሳች ተስፋ እንዲኖራቸው ሲል ምን እንዳደረገ ስታውቅ መገረምህ አይቀርም።

አምላክ ወደፊት ምን ያደርጋል?

ጽድቅ በሚሰፍንበት የአምላክ መንግሥት ውስጥ ምን ነገሮች እንደሚኖሩ ለማወቅ ጥረት እንድታደርግ እንጋብዝሃለን።

አምላክን ማወቅህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

ከአምላክ ጋር የግል ዝምድና መመሥረትህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ

ወደ አምላክ ለመቅረብ የሚረዱህን አራት እርምጃዎች ማወቅህ ይጠቅምሃል።