ክፍል 3

‘እኔ እሱ ነኝ’

‘እኔ እሱ ነኝ’

ኢየሱስ ከውኃና ከመንፈስ ስለመወለድ ለኒቆዲሞስ አብራራለት (gnj 3 00:00-04:43)

የሰው ልጅ በምድረ በዳ እንደተሰቀለው እባብ ይሰቀላል (gnj 3 04:43-05:02)

አምላክ አንድያ ልጁን የላከው በዓለም ላይ እንዲፈርድ ሳይሆን ዓለምን እንዲያድን ነው (gnj 3 05:02-07:52)

ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ የሰጠው የመጨረሻ ምሥክርነት (gnj 3 08:08-10:19)

ከላይ በመጣው በወልድ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው (gnj 3 10:19-11:45)

ዮሐንስ ታሰረ (gnj 3 11:45-13:28)

ደክሞት የነበረው ኢየሱስ በሰማርያ በምትገኘው በሲካር ያለ የያዕቆብ የውኃ ጉድጓድ ጋ ደረሰ (gnj 3 13:28-14:35)

ኢየሱስ ከአንዲት የሰማርያ ሴት ጋር መነጋገር ጀመረ (gnj 3 14:35-16:52)

ኢየሱስ ሳምራዊቷን ሴት ስለ እውነተኛው አምልኮ አስተማራት (gnj 3 16:52-18:39)

ኢየሱስ ለሳምራዊቷ ሴት እሱ መሲሑ እንደሆነ ነገራት (gnj 3 18:39-19:06)

ሳምራዊቷ ሴት ለሌሎች መሠከረች (gnj 3 19:06-19:45)

ኢየሱስ የአምላክን ፈቃድ ማድረግን ከምግብ ጋር አነጻጸረ፤ ስለ መንፈሳዊው የአጨዳ ሥራ ተናገረ (gnj 3 19:45-21:15)

ብዙ ሳምራውያን ኢየሱስ “የዓለም አዳኝ” መሆኑን አመኑ (gnj 3 21:15-22:07)

ኢየሱስ በገሊላ መስበክ ጀመረ (gnj 3 22:07-23:07)

ኢየሱስ በገሊላ በምትገኘው በቃና የአንድን የቤተ መንግሥት ባለሥልጣን ልጅ ፈወሰ (gnj 3 23:07-26:20)

ኢየሱስ በናዝሬት ተቀባይነት አላገኘም (gnj 3 26:20-30:48)

ኢየሱስ ወደ ቅፍርናሆም ሄደ (gnj 3 30:53-31:56)

በተአምር ብዙ ዓሣ ያዙ፤ የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ (gnj 3 31:56-39:34)