አማርኛ
ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል—የሰው አካል
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1112024501/univ/art/1112024501_univ_sqr_xl.jpg

ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል—የሰው አካል

ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል—የሰው አካል

የስሜት ሕዋሶቻችንን ተጠቅመን በዙሪያችን ስላለው ዓለም መማር እንዲሁም የቀሰምነውን እውቀት ማስታወስ እንድንችል ተደርገን ተፈጥረናል፤ ይህ ችሎታችን ስለ ፈጣሪያችን የሚያስተምረን ትልቅ እውነታ አለ።​—መዝሙር 139:14