የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

አምላክ ለጸሎቱ መልስ ሰጥቶታል

ከነህምያ ታሪክ ተማር፤ ነህምያ ላቀረበው ጸሎት አምላክ መልስ ሰጥቶታል። ይህን መልመጃ አውርድ፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።