የካቲት 13, 2019
አዲስ ነገር
አዲስ ዓለም ትርጉም በጀርመንኛ ወጣ
የካቲት 2, 2019 በሴልተርስ፣ ጀርመን የተሻሻለው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በጀርመንኛ መውጣቱ ተገለጸ። አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ወይም በከፊል በ179 ቋንቋዎች ተተርጉሟል፤ ከእነዚህ መካከል በ2013 በወጣው እትም ላይ ተመሥርተው ተሻሽለው የወጡ 20 ቋንቋዎችም ይገኙበታል።

