በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የዮናስ ታሪክ—ስለ ድፍረትና ስለ ምሕረት ምን ያስተምረናል?

ነቢዩ ዮናስ የአሦር ከተማ በሆነችው በነነዌ ላይ የፍርድ መልእክት እንዲያውጅ ይሖዋ የሰጠውን መመሪያ ላለመታዘዝ መረጠ፤ ሆኖም ከዚያ በኋላ ያጋጠሙት አስገራሚ ክስተቶች ስለ ድፍረትና ስለ ምሕረት ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲያገኝ ረድተውታል።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

በእምነታቸው ምሰሏቸው

ዮናስ—ከሠራው ስህተት ተምሯል

ዮናስ የተሰጠውን ተልእኮ ከመፈጸም ይልቅ የፈራበትን ምክንያት ትረዳለታለህ? ከዮናስ ታሪክ ስለ ይሖዋ ትዕግሥትና ምሕረት ጠቃሚ ትምህርቶች እናገኛለን።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

ዮናስ—ምሕረት ስለ ማሳየት ትምህርት አግኝቷል

የዮናስ ታሪክ ራሳችንን በሐቀኝነት እንድንመረምር ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው?