በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተዋወቂያ

የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተዋወቂያ

አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እሱ ፈጣሪ እንደሆነ ነግሮናል፣ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ፍጥረታት ለዘላለም እንዲኖሩ ያለውን ዓላማ አሳውቆናል እንዲሁም ይሖዋ የተባለውን የግል ስሙን ገልጦልናል።