ንቁ! ሚያዝያ 2015 | ልጆችን መቅጣት ቀረ እንዴ?

ለልጆቻቸው ጥሩ እሴቶችን ማስተማር የሚፈልጉ ወላጆች በአብዛኛው ከሚታየው ልማድ ተቃራኒ የሆነ ነገር ማድረግ ጠይቆባቸዋል። ሁኔታው እንዲህ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ልጆችን መቅጣት ቀረ እንዴ?

ከ1960ዎቹ ወዲህ እየተስፋፋ የመጣው አመለካከት በዛሬው ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸውን በሚያሳድጉበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ እያደረገ ይሆን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጠቃሚ የሆነ ተግሣጽ

ለቤተሰብ የሚጠቅሙ አምስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን አንብብ።

አገሮችና ሕዝቦች

ሆንዱራስን እንጎብኝ

በማዕከላዊ አሜሪካ የምትገኘው የዚህች አገር ነዋሪዎች ስላላቸው ባሕል አንዳንድ መረጃዎችን አንብብ።

ለቤተሰብ

ብቸኝነትን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?

የብቸኝነት ስሜት በጤንነትህ ላይ በየቀኑ 15 ሲጋራዎችን ከማጨስ ጋር የሚተካከል ጉዳት ሊያስከትልብህ ይችላል። እንደተገለልክ ወይም ብቸኛ እንደሆንክ እንዳይሰማህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

እንስሳት

ሰዎች እንስሳትን መያዝ ያለባቸው እንዴት ነው?

የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የምትጠቀመው በጥበብ ነው?

በዚህ ርዕስ ውስጥ ለቀረቡት አራት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ራስህን ፈትሽ።

ንድፍ አውጪ አለው?

የድመት ጺም ያለው ጥቅም

የሳይንስ ሊቃውንት፣ የድመት ጺሞችን ንድፍ በመኮረጅ ኢዊስከርስ የተባሉ ጠቋሚ መሣሪያዎች ያሏቸውን ሮቦቶች ለመሥራት ጥረት እያደረጉ ያሉት ለምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

ኤሌክትሮኒክ ጌሞችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ከዚህ በፊት ያላሰብከው ጥቅምም ሆነ ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል።

በነፃ ይቅር በል

አንድ ሰው የሚያናድድ ነገር ቢያደርግብህ ምን ማድረግ ይኖርብሃል?