በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ማስረጃውን መርምር

ማስረጃውን መርምር

ይህ የንቁ! እትም ጽንፈ ዓለም ፈጣሪ እንዳለው የሚያሳዩ አንዳንድ ማስረጃዎችን ያቀርባል። ማስረጃውን በመመርመር፣ በፈጣሪ ማመን ምክንያታዊ መሆን አለመሆኑን ለራስህ እንድትወስን እናበረታታሃለን። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቪዲዮዎችና ርዕሶች መመልከት ትችላለህ። ርዕሶቹን jw.org ላይ ፈልግ፦

ብዙ የተማሩ ሰዎች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምንድን ነው?

ስለ ሕይወት አመጣጥ የተሰጡ አስተያየቶች በሚለው ዓምድ ሥር የሚገኙትን ቃል መጠይቆች ተመልከት።

የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ በማስረጃ በተደገፈ ሳይንስ ላይ የተመሠረተ ነው?

ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? የተባለውን ብሮሹር አንብብ።

ፈጣሪ እንዳለ ማመን ምክንያታዊ ነው?

እኩዮችህ ምን ይላሉ?—በአምላክ ማመን የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት።

በመጽሐፍ ቅዱስ ማመን ምክንያታዊ ነው?

የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች የተባለውን ብሮሹር አንብብ።