2024 አጠቃላይ ድምር

2024 አጠቃላይ ድምር
  • የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 84

  • ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 240

  • አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 118,767

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 21,119,442

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 23,212

  • ከፍተኛ የአስፋፊዎች a ቁጥር፦ 9,043,460

  • አማካይ ወርሃዊ የአስፋፊዎች ቁጥር፦ 8,828,124

  • በ2023 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 2.4

  • አጠቃላይ ተጠማቂዎች b፦ 296,267

  • አማካይ ወርሃዊ የዘወትር አቅኚዎች c ቁጥር፦ 1,679,026

  • አማካይ ወርሃዊ የረዳት አቅኚዎች ቁጥር፦ 867,502

  • አማካይ ወርሃዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች d ቁጥር፦ 7,480,146

የ2024 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2023 እስከ ነሐሴ 31, 2024 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

a አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በትጋት የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

b አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

c አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።

d ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።