2020 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ከመስከረም 2019 እስከ ነሐሴ 2020 ያደረጉትን የስብከት እንቅስቃሴ የያዘውን ሪፖርት እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

2020 አጠቃላይ ድምር

ይህ ዓመታዊ ሪፖርት የይሖዋ ምሥክሮች ምሥራቹን በዓለም ዙሪያ ለመስበክ ያደረጉትን ጥረትና ያወጡትን ወጪ ያሳያል።

2020 የአገር ወይም የግዛት ሪፖርት

ይህ ሪፖርት የይሖዋ ምሥክሮችን ብዛት፣ የተጠማቂዎችን ቁጥር፣ የመታሰቢያው በዓል ተሰብሳቢዎችን እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን ያካተተ ነው።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮችን ብዛት የሚያሳየው አኃዝ የሚጠናቀረው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት የሚሄዱት ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ለጥንቶቹ ደቀ መዛሙርት ምን መመሪያ እንደሰጣቸው እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።

በአገልግሎት የምንጠቀምባቸው መግቢያዎች

ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ?

ብዙ ሰዎች ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማንነት ማወቅ ይፈልጋሉ። ስለ ማንነታችን ከእኛ ከራሳችን እንድትሰማ እንጋብዝሃለን።

ስለ እኛ

በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ስለ ዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበራችን የሚገልጹ አንዳንድ መረጃዎችን ተመልከት።

ስለ እኛ

መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ ሰዎችን በነፃ መጽሐፍ ቅዱስን በማስተማራቸው ይታወቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩበት ፕሮግራም የሚካሄደው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።