በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ሆንግ ኮንግ

  • ሻኡ ኪ ዋን፣ ሆንግ ኮንግ—ንቁ! መጽሔት ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ሆንግ ኮንግ

  • 7,498,000—የሕዝብ ብዛት
  • 5,464—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 70—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 1,380—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ

ከታዋቂነት የሚበልጥ ነገር አገኘሁ

ሚና ሀንግ ጎዴንጺ በአንድ ሌሊት ታዋቂ ሰው ሆነች፤ ሆኖም አዲሱ አኗኗሯ እንዳሰበችው አልሆነም።