በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይሖዋ በጣም ይወድሃል

ይሖዋ በጣም ይወድሃል

ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ፣ ልጆቻችሁ ከሌሎች ልጆች የተለዩ ቢሆኑም እንኳ ይሖዋ በጣም እንደሚወዳቸው እንዲያስተውሉ እርዷቸው።

ወላጆች፣ ዮሐንስ 15:19⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

ገጽ 1 ላይ የተሣለውን መንገድ ተከትላችሁ ጥያቄዎቹን በመመለስ ቪዲዮውን ከልሱ። ከዚያም ገጽ 2⁠ን ተጠቅማችሁ ልጃችሁ ትምህርቱን በሥራ ላይ ማዋል የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲያስተውል እርዱት።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ፖስተር፦ ይሖዋ በጣም ይወድሃል

ይህን የቪዲዮ ፖስተር አትመህ ከሌሎቹ ፖስተሮች ጋር አስቀምጠው።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።