በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ናሚቢያ

ታሪካዊ እመርታዎች በናሚቢያ

ታሪካዊ እመርታዎች በናሚቢያ
  1. ሰኔ 24, 2015—ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ፣ ኢፊጄኒያ ሴሜንቴ በራሷ ሰውነት ላይ የመወሰን እና የሕክምና ምርጫ የማድረግ መብቷን የሚያከብር ውሳኔ አስተላለፈ

    ተጨማሪ መረጃ

  2. ኅዳር 3, 2008—መንግሥት የይሖዋ ምሥክሮችን ሕጋዊ ማኅበር መዘገበ

  3. መጋቢት 21, 1990—ናሚቢያ ነፃ አገር ሆነች

  4. 1929—ናሚቢያ ውስጥ የይሖዋ ምሥክሮች እንቅስቃሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሪፖርት ተደረገ

  5. ጥቅምት 1, 1922—የመንግሥታት ቃል ኪዳን ማኅበር፣ ደቡብ ምዕራብ አፍሪካ በሞግዚትነት እንዲተዳደርና የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ለነበረችው ደቡብ አፍሪካ እንዲሰጥ ወሰነ