አብርሃም ታዛዥ በመሆን ይስሐቅን ወደ ሞሪያ ምድር ይዞት ሲሄድ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ መጋቢት 2020

የውይይት ናሙናዎች

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስና ስለከፈለው መሥዋዕት ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“አምላክ አብርሃምን ፈተነው”

ይሖዋ አብርሃምን ልጁን መሥዋዕት እንዲያደርግ የጠየቀው ለምንድን ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት

ከበድ ያሉ ውሳኔዎችን ማድረግን በተመለከተ ከአብርሃም አገልጋይ ምን ትምህርት እናገኛለን?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ማንን ልጋብዝ እችላለሁ?

በመጪው የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ ላይ እነማንን ልትጋብዝ ትችላለህ?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኤሳው የብኩርና መብቱን ሸጠ

ለየትኞቹ ቅዱስ ነገሮች አድናቆት እንዳለህ ልታሳይ ይገባል?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ያዕቆብ የሚገባውን በረከት አገኘ

ያዕቆብ ለእሱ የሚገባውን በረከት ያገኘው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ያዕቆብ ሚስት አገባ

ያልጠበቃችኋቸው ችግሮች ቢያጋጥሟችሁም በትዳራችሁ ስኬታማ መሆን የምትችሉት እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለዓይነ ስውራን መመሥከር

በክልላችን ላሉ ዓይነ ስውራን እንደ ይሖዋ ፍቅራዊ አሳቢነት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?