የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ መስከረም 2016
የአቀራረብ ናሙናዎች
ለመጠበቂያ ግንብ መጽሔትና አምላክ እንደሚያስብልን ለሚያሳየው የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታ የተዘጋጁ የአቀራረብ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን የአቀራረብ ናሙና አዘጋጅ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ ማድረግ የሌሉብን ነገሮች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ልብ መንካት ከፈለግን የትኞቹን ነገሮች ማድረግ የለብንም?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ታላቅ ነው፤ እጅግ ሊወደስም ይገባዋል”
መዝሙር 145 ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን በሙሉ የሚንከባከብ በመሆኑ ዳዊት ምን እንደተሰማው ይናገራል።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ፍላጎት ያሳዩ ሰዎች በስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ ማበረታታት
አብዛኛውን ጊዜ፣ ፍላጎት ያሳዩ ሰዎችና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች በስብሰባዎች ላይ መገኘት ከጀመሩ በኋላ ፈጣን እድገት ያደርጋሉ።