በቪየና፣ ኦስትሪያ ውስጥ የተደረገ ልዩ የክልል ስብሰባ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ሐምሌ 2018

የውይይት ናሙናዎች

የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ደስተኛ እንድንሆን የሚረዱን እንዴት እንደሆነ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በልግስና ስፈሩ

ለጋስ የሆነ ሰው ሌሎችን ለመርዳትና ለማበረታታት ጊዜውን፣ ጉልበቱንና ጥሪቱን በደስታ ይሰጣል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የኢየሱስ ተከታይ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?

ቀደም ሲል የነበረን ሕይወት የተሻለ እንደሆነ አድርገን በማሰብ ትኩረታችን እንዳይከፋፈል ምን ሊረዳን ይችላል?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ

የኢየሱስ ተከታዮች ለሁሉም ሰዎች ሌላው ቀርቶ ከእነሱ በጣም የተለዩ ለሆኑ ሰዎች እንኳ ፍቅር ለማሳየት ለየት ያለ ጥረት ሊያደርጉ ይገባል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ገለልተኝነት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (ሚክ 4:2)

ለማንም የማያዳላውን አምላካችንን በመምሰል ለሁሉም ሰዎች መልካም እናድርግ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“እናንተ ከብዙ ድንቢጦች የላቀ ዋጋ አላችሁ”

ስደት እየደረሰባቸው ላሉ ወንድሞችና እህቶች አሳቢነት በማሳየት ረገድ ይሖዋን መምሰል የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የኮብላዩ ልጅ ምሳሌ

ከዚህ ምሳሌ ስለ ጥበብ፣ ስለ ትሕትናና በይሖዋ አምላክ ላይ እምነት ስለመጣል ምን ትምህርት እናገኛለን?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

አባካኙ ልጅ ተመለሰ!

ከዚህ ቪዲዮ ምን ጠቃሚ ትምህርቶች እናገኛለን?