‘በእርግጥም አምላክ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው’

አንዳንድ ጊዜ ጥርጣሬ ሊፈጠርብንና እምነታችን ሊዳከም ይችላል። መሲሕና የአምላክ መንግሥት ንጉሥ በሆነው በኢየሱስ ላይ ያለህን እምነት አጠናክር።

‘በእርግጥም አምላክ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው’ (ክፍል 1)

አምላክ፣ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው እርግጠኛ እንድትሆን ያደረገህ ምንድን ነው?

‘በእርግጥም አምላክ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው’ (ክፍል 2)

በኢየሱስ ላይ ጠንካራ እምነት ለመገንባት ምን ይረዳሃል?