ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል
ይሖዋ ደረጃ በደረጃ ለመንግሥቱ መሠረት በመጣል ለሕዝቡ ቀጣይነት ያለው አመራር ይሰጣል።
ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል—ክፍል 1
ይሖዋ በዛሬው ጊዜ በእሱ የሚታመኑ አገልጋዮቹን እንደሚንከባከብ እርግጠኛ መሆን የምንችለው ለምንድን ነው?
ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል—ክፍል 2
በቅርቡ ዘላቂ ሰላም እንደሚሰፍን እርግጠኞች መሆን የምንችለው ለምንድን ነው?