ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል

ይሖዋ ደረጃ በደረጃ ለመንግሥቱ መሠረት በመጣል ለሕዝቡ ቀጣይነት ያለው አመራር ይሰጣል።

ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል—ክፍል 1

ይሖዋ በዛሬው ጊዜ በእሱ የሚታመኑ አገልጋዮቹን እንደሚንከባከብ እርግጠኛ መሆን የምንችለው ለምንድን ነው?

ይሖዋ በሰላም መንገድ ላይ ይመራናል—ክፍል 2

በቅርቡ ዘላቂ ሰላም እንደሚሰፍን እርግጠኞች መሆን የምንችለው ለምንድን ነው?